Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 6:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ሲራራ ነጋዴዎች ውሃ አጥተው መንገዳቸውን ይቀይራሉ፤ ወደ በረሓም ገብተው ይጠፋሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 በየዳርቻቸውም የሚሄዱ ነጋዴዎች ፈቀቅ ይላሉ፥ ወደ በረሃ ወጥተው ይጠፋሉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 የጭነት ከብቶችን እየነዱ የሚሄዱ መንገደኞች ከመንገድ ወጥተው ውሃ ፍለጋ ወደ በረሓ ገብተው ባዝነው ይጠፋሉ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 እን​ደ​ዚ​ሁም እኔ ከሁሉ ተለ​ይቼ ጠፋሁ፥ ከቤ​ቴም ወጥቼ የተ​ጣ​ልሁ ሆንሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 በየዳርቻቸውም የሚሄዱ ነጋዴዎች ፈቀቅ ይላሉ፥ ወደ በረሃ ወጥተው ይጠፋሉ።

参见章节 复制




ኢዮብ 6:18
3 交叉引用  

በበጋ ወራት ግን ይጠፋል፤ በሙቀትም ጊዜ መፋሰሻው ላይ አይገኝም።


የቴማን ነጋዴዎች ውሃ ይፈልጋሉ፤ የሳባ መንገደኞችም ተስፋ ያደርጋሉ።


እግዚአብሔር ሆይ፤ ቅጣኝ፤ ብቻ በመጠኑ ይሁንልኝ፤ ፈጽሞ እንዳልጠፋ፣ በቍጣህ አትምጣብኝ።


跟着我们:

广告


广告