ኢዮብ 5:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 እርሱ፣ የማይመረመሩ ድንቅ ነገሮች፣ የማይቈጠሩም ታምራት ያደርጋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የማይመረመረውን ታላቅ ነገርና የማይቈጠረውን ተአምራት ያደርጋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እርሱ የማይቈጠረውን ተአምራት፦ የማይመረመረውን ታላቅ ነገር ያደርጋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እርሱ የማይመረመረውን ታላቅ ነገርና የማይቈጠረውን የከበረና ድንቅ ነገር ያደርጋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 የማይመረመረውን ታላቅ ነገርና የማይቈጠረውን ተአምራት ያደርጋል። 参见章节 |