ኢዮብ 42:13 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ደግሞም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ነበሩት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ደግሞም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ሆኑለት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እንዲሁም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆችን እንደገና ወለደ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ደግሞም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ተወለዱለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ደግሞም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ሆኑለት። 参见章节 |