Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 41:17 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 እርስ በርስ የተገጣጠሙ ናቸው፤ አንዱ ከአንዱ ጋራ ተጣብቋልና ማንም ሊለያያቸው አይችልም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 በተነሣ ጊዜ ኃያላን ይፈራሉ፥ ከድንጋጤም የተነሣ ይናወጣሉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 ሁሉም እርስ በርሳቸው የተያያዙ ስለ ሆኑ፥ ከቶ ምንም ነገር ሊለያያቸው አይችልም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ሰይ​ፍና ጦር፥ ፍላ​ጻና መው​ጊ​ያም ቢያ​ገ​ኙት ምንም አያ​ደ​ር​ጉ​ትም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 በተነሣ ጊዜ ኃያላን ይፈራሉ፥ ከድንጋጤም የተነሣ ያብዳሉ።

参见章节 复制




ኢዮብ 41:17
2 交叉引用  

እጅግ የተቀራረቡ ስለ ሆኑ፣ ነፋስ በመካከላቸው አያልፍም፤


እንጥሽታው የብርሃን ብልጭታ ያወጣል፤ ዐይኖቹም እንደ ማለዳ ጮራ ናቸው።


跟着我们:

广告


广告