Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 41:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 ጀርባው፣ አንድ ላይ የተጣበቁ፣ የጋሻ ረድፎች አሉት፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 ሥጋውም እርስ በርስ የተጣበቀ ነው፥ ምንም ላያንቀሳቅሳቸው በእርሱ ላይ ጸንተዋል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 የጀርባው ቆዳዎች በመደዳ እንደ ተደረደሩ ጋሻዎች ናቸው፤ እጅግ የተጣበቁም ስለ ሆኑ እንደ ብረት ጠንካሮች ናቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ልቡ እንደ ዋሻ ድን​ጋይ የደ​ነ​ደነ ነው፤ እንደ ወፍጮ ድን​ጋ​ይም የጸና ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 የሥጋውም ቅርፊት የተጣበቀ ነው፥ እስከማይንቀሳቀሱም ድረስ በእርሱ ላይ ጸንተዋል።

参见章节 复制




ኢዮብ 41:15
6 交叉引用  

አስፈሪ ጥርሶቹ የተገጠገጡበትን፣ የአፉን ደጅ ማን ደፍሮ ይከፍታል?


እጅግ የተቀራረቡ ስለ ሆኑ፣ ነፋስ በመካከላቸው አያልፍም፤


እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ጥበበኛ በጥበቡ አይታበይ፤ ኀያልም በኀይሉ አይመካ፤ ሀብታምም በሀብቱ አይኵራራ፤


እነርሱም ሄደው መቃብሩን በማኅተም አሽገው ጠባቂ አቆሙበት።


ከዚያም ከሽማግሌዎቹ አንዱ፣ “አታልቅስ፤ እነሆ፤ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ፣ የዳዊት ሥር ድል ነሥቷል፤ እርሱ መጽሐፉን ሊከፍትና ሰባቱንም ማኅተሞች ሊፈታ ይችላል” አለኝ።


跟着我们:

广告


广告