Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 40:24 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 ዐይኑን ሸፍነህ ልትይዘው፣ አጥምደህም አፍንጫውን ልትበሳ ትችላለህ?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 ዐይኖቹ እያዩ ይያዛልን? አፍንጫውስ በወጥመድ ይበሳልን?

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 ዐይኑን በማጥፋትና አፍንጫውን በመሰነግ፥ ጒማሬን ሊይዘው የሚችል ማነው?

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 ዐይኑ እያየ በገ​መድ ይያ​ዛ​ልን? አፍ​ን​ጫ​ውስ ይበ​ሳ​ልን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 ዓይኖቹ እያዩ ይያዛልን? አፍንጫውስ በወጥመድ ይበሳልን?

参见章节 复制




ኢዮብ 40:24
2 交叉引用  

ወንዙ በኀይል ቢጐርፍም፣ አይደነግጥም፤ ዮርዳኖስ እስከ አፉ ቢሞላም፣ እርሱ ተረጋግቶ ይቀመጣል።


跟着我们:

广告


广告