Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 4:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 “ቃል በምስጢር መጣልኝ፤ ጆሮዬም ሹክሹክታውን ሰማች።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ለእኔም በምሥጢር ቃል መጣልኝ፥ ጆሮዬም ሹክሹክታውን ሰማች።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 “ከዕለታት አንድ ቀን ምሥጢራዊ መልእክት ወደ እኔ መጣ፤ ይህንንም መልእክት በሹክሹክታ ሰማሁት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ነገር ግን አንተ አን​ዳች እው​ነት አድ​ር​ገህ ቢሆን ኖሮ፥ ይህ ሁሉ ባል​ደ​ረ​ሰ​ብ​ህም ነበር። በእኔ ዘንድ ነገር ይነ​ሣል፤ ዦሮ​ዬም ከእ​ርሱ ድም​ፅን ትሰ​ማ​ለች፤ ጥን​ቱን የነ​ገ​ረ​ኝን አላ​ም​ነ​ው​ምን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 ለእኔም በምሥጢር ቃል መጣልኝ፥ ጆሮዬም ሹክሹክታውን ሰማች።

参见章节 复制




ኢዮብ 4:12
5 交叉引用  

“ይህን ሁሉ ዐይኔ አይቷል፤ ጆሮዬም ሰምቶ አስተውያለሁ፤


እነዚህ የሥራው ዳር ዳር ናቸው፤ ስለ እርሱ የሰማነው ምንኛ አነስተኛ ነው! የኀይሉንስ ነጐድጓድ ማን ሊያስተውል ይችላል?”


ሰዎች ዐልጋቸው ላይ ተኝተው ሳሉ፣ ከባድ እንቅልፍ ሲወድቅባቸው፣ በሕልም፣ በሌሊትም ራእይ ይናገራል።


እግዚአብሔር አንድ ነገር ተናገረ፤ እኔም ይህን ሁለት ጊዜ ሰማሁ፤ ኀይል የእግዚአብሔር ነው።


አሁን የምናየው በመስተዋት ውስጥ እንደሚታይ በድንግዝግዝ ነው፤ በዚያ ጊዜ ግን ፊት ለፊት እናያለን። አሁን የማውቀው በከፊል ነው፤ በዚያ ጊዜ እኔ ራሴ ሙሉ በሙሉ የታወቅሁትን ያህል ዐውቃለሁ።


跟着我们:

广告


广告