Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 39:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ለመሸምጠጥም ክንፎቿን ስትዘረጋ፣ በፈረስና በጋላቢው ትሥቃለች።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ወደ ላይ ከፍ ከፍ ስትል በፈረስና በፈረሰኛው ትሳለቃለች።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 ተነሥታ በምትሮጥበት ጊዜ ግን፥ ፈረስና ፈረሰኛው ሊወዳደሩአት ቢሞክሩ ትስቅባቸዋለች።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 በዘ​መ​ንዋ ወደ ላይ ራስ​ዋን ከፍ ከፍ ታደ​ር​ጋ​ለች፥ በፈ​ረ​ሱና በፈ​ረ​ሰ​ኛው ትሣ​ለ​ቃ​ለች።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 ወደ ላይ ከፍ ከፍ ስትል በፈረስና በፈረሰኛው ትሳለቃለች።

参见章节 复制




ኢዮብ 39:18
7 交叉引用  

እንግዲህ እግዚአብሔር በርሱ ላይ የተናገረው ቃል ይህ ነው፤ “ ‘ድንግሊቱ የጽዮን ልጅ፣ ንቃሃለች፤ ታቃልልሃለችም፤ የኢየሩሳሌም ልጅ፣ አንተ ስትሸሽ ራሷን ነቅንቃብሃለች።


እግዚአብሔር ጥበብ ነሥቷታልና፤ ማስተዋልንም አልሰጣትም።


“ለፈረስ ጕልበትን ትሰጠዋለህን? ዐንገቱንስ ጋማ ታለብሰዋለህን?


ያለ አንዳች ሥጋት፣ በፍርሀት ላይ ይሥቃል፤ ሰይፍ ቢመዘዝበትም ወደ ኋላ አይልም።


በከተማ ውካታ ይሥቃል፤ የነጂውንም ጩኸት አይሰማም።


ቈመጥ በርሱ ፊት እንደ ገለባ ነው፤ ጦር ሲሰበቅ ይሥቃል።


በጥፋትና በራብ ላይ ትሥቃለህ፤ የምድርንም አራዊት አትፈራም።


跟着我们:

广告


广告