ኢዮብ 38:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ደመናውን ልብሱ፣ ጨለማንም መጠቅለያው አደረግሁለት፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ደመናውን ለልብሱ፥ ጨለማንም ለመጠቅለያው አደረግሁ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ባሕርን በደመና የጋረድኩ በድቅድቅ ጨለማም የሸፈንኩ እኔ ነኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ደመናውን ልብስ አደረግሁላት። በጭጋግም ጠቀለልኋት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ደመናውን ለልብሱ፥ ጨለማንም ለመጠቅለያው አደረግሁ፥ 参见章节 |