38 ደመናትን ለመቍጠር ጥበብ ያለው ማን ነው? የሰማያትንስ የውሃ ገንቦ ዘንበል ማድረግ ማን ይችላል?
38 እንደ ትቢያ በምድር ተዘርግቷል፤ እንደ ዓለት ድንጋይም አጣበቅሁት።
ትቢያ ሲጠጥር፣ ጓሎችም እርስ በርስ ሲጣበቁ፣
“ለአንበሳዪቱ ዐድነህ ግዳይ ታመጣለህን? የተራቡ የአንበሳ ግልገሎችንስ ታጠግባለህን?