Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 38:25 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 ለዝናብ መውረጃን፣ ለመብረቅም መንገድን ያበጀ ማን ነው?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25-26 ባድማውንና ውድማውን እንዲያጠግብ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 “ለዝናብ መውረጃን ያዘጋጀለት፥ ነጐድጓድ ለተቀላቀለበት ውሽንፍርም መንገድ ያበጀለት ማነው?

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 ለኀ​ይ​ለ​ኛው ዝናብ መው​ረ​ጃ​ውን፥ ወይስ ለሚ​ያ​ን​ጐ​ዳ​ጕ​ደው መብ​ረቅ መን​ገ​ድን ያዘ​ጋጀ ማን​ነው?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25-26 ባድማውንና ውድማውን እንዲያጠግብ፥

参见章节 复制




ኢዮብ 38:25
7 交叉引用  

ለዝናብ ሥርዐትን፣ ለነጐድጓድም መንገድን ባበጀ ጊዜ፣


መብረቅ ወደሚሠራጭበት ቦታ የሚያደርሰው መንገድ፣ የምሥራቅም ነፋስ በምድር ላይ ወደሚበተንበት ስፍራ የሚወስደው የትኛው ነው?


በዚህም ማንም የማይኖርበትን ምድር፣ ሰውም የሌለበትን ምድረ በዳ የሚያጠጣ፣


እርሱ ደመናትን ከምድር ዳርቻ ያስነሣል፤ መብረቅ ከዝናብ ጋራ እንዲወርድ ያደርጋል፤ ነፋሳትንም ከማከማቻው ያወጣል።


跟着我们:

广告


广告