ኢዮብ 38:20 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ወደ ማደሪያቸው ልትወስዳቸው ትችላለህን? የመኖሪያቸውን መንገድ ታውቃለህ? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ብርሃንንና ጨለማን ወደየቦታቸው ልትወስዳቸው ትችላለህን? ወደ መኖሪያቸው የሚወስደውን መንገድ ታውቃለህን? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ትችል እንደ ሆነ፥ መንገዳቸውንም ታውቅ እንደሆነ፥ ወደ ዳርቻቸው እስኪ ውሰደኝ። 参见章节 |