ኢዮብ 38:13 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 በዚህም የምድርን ዳርቻ ይዞ፣ ክፉዎችን ከላይዋ እንዲያራግፍ አድርገሃልን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የምድርን ዳርቻ ይይዝ ዘንድ፥ ከእርሷም በደለኞች ይናወጡ ዘንድ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ንጋት በምድር ላይ ብርሃን እንዲያሳይ፥ ክፉ ሰዎችንም ከተደበቁበት ቦታ እንዲያጋልጥ ትእዛዝ ሰጥተህ ታውቃለህን? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የምድርን ዳርቻ ይይዝ ዘንድ፥ ከእርስዋም ኃጥኣንን ያናውጥ ዘንድ። 参见章节 |