ኢዮብ 37:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 እግዚአብሔር ደመናትን እንዴት እንደሚቈጣጠር፣ መብረቁንም እንዴት እንደሚያባርቅ ታውቃለህን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በውኑ እግዚአብሔር እንዴት እንደሚያዝዛቸው፥ የደመናውንም ብርሃን እንዴት እንደሚያበራ አውቀሃልን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እግዚአብሔር ደመናን እንዴት እንደሚቈጣጠር፥ መብረቅንም እንዴት እንደሚያበርቅ ታውቃለህን? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እግዚአብሔር ሥራውን እንዳከናወነ ከጨለማም ለይቶ ብርሃንን እንደ ፈጠረ እናውቃለን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 በውኑ እግዚአብሔር እንዴት እንደሚያዝዛቸው፥ የደመናውንም ብርሃን እንዴት እንደሚያበራ አውቀሃልን? 参见章节 |