ኢዮብ 37:13 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ሰዎችን ለመቅጣት ደመና ያመጣል፤ ወይም በዚሁ ምድሩን አጠጥቶ ፍቅሩን ይገልጻል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እግዚአብሔር ዝናብን የሚያዘንበው፥ ምድርን ለማረስረስ፥ ሰዎችን ለመቅጣት፥ ወይም ፍቅሩን ለመግለጥ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ይኸውም፥ ለተግሣጽ ወይም ለምድሩ ወይም በምሕረት ለሚያገኘው እንዲሆን ነው። 参见章节 |