ኢዮብ 36:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 በእብሪት የፈጸሙትን በደል፣ ተግባራቸውን ይነግራቸዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ተግባራቸውንና መተላለፋቸውን በትዕቢትም እንደሚሠሩም ይናገራቸዋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እነርሱ በትዕቢታቸው፥ የሠሩትን ኃጢአት ይገልጥባቸዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ሥራቸውንና መተላለፋቸውን ይነግራቸዋል፥ ብዙ ነውና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ሥራቸውንና መተላለፋቸውን በትዕቢትም እንዳደረጉ ይናገራቸዋል። 参见章节 |