Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 36:30 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

30 መብረቁን በዙሪያው እንዴት እንደሚበትን ተመልከት፤ የባሕሩንም ወለል ይሸፍናል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

30 እነሆ፥ በዙሪያው ብርሃኑን ይዘረጋል፥ የባሕሩንም ጥልቀት ይከድናል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

30 እግዚአብሔር የባሕሩን ጥልቀት እየሸፈነ መብረቁን በዙሪያው እንዴት እንደሚበትን ተመልከት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

30 እነሆ፥ በዙ​ሪ​ያው ብር​ሃ​ኑን ይዘ​ረ​ጋል የባ​ሕ​ሩ​ንም ጥል​ቀት ይከ​ድ​ነ​ዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

30 እነሆ፥ በዙሪያው ብርሃኑን ይዘረጋል፥ የባሕሩንም ጥልቀት ይከድናል።

参见章节 复制




ኢዮብ 36:30
13 交叉引用  

ከዚያም እግዚአብሔር፣ “ከሰማይ በታች ያለው ውሃ በአንድ ስፍራ ይሰብሰብ፤ ደረቁ ምድር ይገለጥ” አለ፤ እንዳለውም ሆነ።


ደመናትን እንዴት እንደሚዘረጋ፣ ከድንኳኑም እንዴት እንደሚያንጐደጕድ ሊረዳ የሚችል ማን ነው?


እርሱ ሕዝብን የሚያስተዳድረው፣ ምግብንም አትረፍርፎ የሚሰጣቸው በዚህ መንገድ ነው።


ለዝናብ መውረጃን፣ ለመብረቅም መንገድን ያበጀ ማን ነው?


ብርሃንን እንደ ሸማ ተጐናጽፈሃል፤ ሰማያትንም እንደ ድንኳን መጋረጃ ዘረጋህ፤


እስራኤላውያን ውሃው በግራና በቀኝ እንደ ግድግዳ ሆኖ በየብስ በባሕሩ ውስጥ ዐለፉ።


ውሃውም ተመልሶ እስራኤላውያንን ተከትለው ወደ ባሕሩ የገቡትን ሠረገሎች፣ ፈረሰኞች፣ መላውን የፈርዖን ሰራዊት ሁሉ ሸፈነ። አንድም እንኳ አልተረፈም።


ምክንያቱም መብረቅ በርቆ ሰማዩን ከዳር እስከ ዳር እንደሚያበራ፣ የሰው ልጅም በሚመጣበት ቀን ልክ እንደዚሁ ይሆናል።


跟着我们:

广告


广告