ኢዮብ 36:17 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 አሁን ግን ለክፉዎች የሚገባው ፍርድ በላይህ ተጭኗል፤ ፍርድና ብይን ይዘውሃል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 አንተ ግን የበደለኞች ፍርድ ደረሰብህ፥ ፍርድና ብይን እንደሚይዛቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 አሁን ግን የበደለኛ ፍርድ ስለ ተፈረደብህ፥ ተገቢ ቅጣትህን በመቀበል ላይ ነህ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ፍርድን ለጻድቃን አያዘገይምና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 አንተ ግን በበደለኞች ፍርድ የተሞላህ ነህ፥ ስለዚህ ፍርድና ብይን ይይዝሃል። 参见章节 |