Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 36:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 ሕይወታቸው በቤተ ጣዖት ውስጥ ዝሙት በሚፈጽሙት መካከል ነው፣ ገና በወጣትነታቸውም ይቀጫሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 በሕፃንነታቸው ሳሉ ይሞታሉ፥ ሕይወታቸውም በሰዶማውያን መካከል ይጠፋል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 በሚፈጽሙትም ግብረ ሰዶም ይቀሠፋሉ። በወጣትነታቸውም በሞት ይቀጫሉ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 ስለ​ዚ​ህም በሕ​ፃ​ን​ነ​ታ​ቸው ሳሉ ሰው​ነ​ታ​ቸው ትጠ​ፋ​ለች፥ ሕይ​ወ​ታ​ቸ​ው​ንም መላ​እ​ክት ያጠ​ፉ​አ​ታል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 በሕፃንነታቸው ሳሉ ይሞታሉ፥ ሕይወታቸውም በሰዶማውያን መካከል ይጠፋል።

参见章节 复制




ኢዮብ 36:14
10 交叉引用  

ሎጥንም ጠርተው፣ “በዚህች ምሽት ወደ ቤትህ የገቡት ሰዎች የት አሉ? ሩካቤ ሥጋ እንድንፈጽምባቸው ወደ ውጭ አውጣልን” አሉት።


ጊዜው ሳይደርስ ይጠወልጋል፤ ቅርንጫፉም አይለመልምም።


ጊዜያቸው ሳይደርስ ተነጠቁ፤ መሠረታቸውም በጐርፍ ተወሰደ።


“ልባቸው ከእግዚአብሔር የራቀ፣ ቍጣን ያስተናግዳሉ፤ በሰንሰለት ባሰራቸውም ጊዜ እንኳ ወደ እርሱ አይጮኹም።


አንተ ግን፣ እግዚአብሔር ሆይ፤ ክፉዎችን ወደ ጥፋት ጕድጓድ ታወርዳቸዋለህ፤ ደም የተጠሙ ሰዎችና አታላዮች፣ የዘመናቸውን እኩሌታ አይኖሩም። እኔ ግን በአንተ እታመናለሁ።


ወንድ ወይም ሴት እስራኤላዊ የቤተ ጣዖት አመንዝራ አይሁን።


跟着我们:

广告


广告