Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 35:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 ስለዚህ ኢዮብ አፉን በከንቱ ይከፍታል፤ ዕውቀት አልባ ቃላትም ያበዛል።”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ስለዚህ ኢዮብ ከንቱ ንግግርን ከአፉ ያወጣል፥ ያለ እውቀትም ቃሉን ያበዛል።”

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 ኢዮብ ሆይ! በከንቱ ንግግር ታበዛለህ፤ ያለ ዕውቀትም ባዶ ቃላትን ትለፈልፋለህ።”

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ኢዮብ ግን አፉን በከ​ንቱ ይከ​ፍ​ታል፥ ያለ ዕው​ቀ​ትም ቃሉን ያበ​ዛል።”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 ስለዚህ ኢዮብ አፉን በከንቱ ይከፍታል፥ ያለ እውቀትም ቃሉን ያበዛል።

参见章节 复制




ኢዮብ 35:16
8 交叉引用  

ከዚህ በኋላ፣ ኢዮብ አፉን ከፍቶ የተወለደበትን ቀን ረገመ፤


እንግዲህ አፌን እከፍታለሁ፤ አንደበቴም ይናገራል።


ደግሞም፣ ቍጣው ቅጣት እንደማያስከትል፣ ኀጢአትንም ከቍጥር እንደማያስገባ ተናግረሃል።


ኤሊሁ በመቀጠል እንዲህ አለ፤


“ዕውቀት በጐደለው ቃል፣ ዕቅዴን የሚያጨልም ይህ ማን ነው?


በእኔ ላይ ታብየሃል፤ በድፍረትም በእኔ ላይ ተናግረሃል፤ እኔም ሰምቼዋለሁ።


跟着我们:

广告


广告