ኢዮብ 35:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ከምድር እንስሳት ይልቅ የሚያስተምረን፣ ከሰማይ ወፎችም ይልቅ ጠቢባን የሚያደርገን፣ እርሱ የት አለ?’ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ከእንስሶች አብልጦ ያስተማረን ከወፎችም ይልቅ ጥበበኞች ያደረገን እርሱ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እርሱም ከምድር እንስሶች ይልቅ፥ ከሰማይም ወፎች ይልቅ የሚለየኝ ነው። 参见章节 |