Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 34:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 የሚበጀንን እንምረጥ፣ መልካሙንም ዐብረን እንወቅ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 ፍትሕን እንምረጥ፥ መልካሙንም ነገር በመካከላችን እንወቅ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 ትክክለኛ የሆነውን ነገር መርምረን እንወቅ፤ መልካሙንም ነገር አብረን እንማር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 ፍር​ድን ለራ​ሳ​ችን እን​ም​ረጥ፤ በመ​ካ​ከ​ላ​ች​ንም ምን እን​ደ​ሚ​ሻል እን​ወቅ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 ቅን የሆነውን ነገር እንምረጥ፥ መልካሙንም ነገር በመካከላችን እንወቅ።

参见章节 复制




ኢዮብ 34:4
11 交叉引用  

ምላስ ምግብን አጣጥሞ እንደሚለይ፣ ጆሮም የንግግርን ለዛ ለይቶ ያውቃል።


ምነው ኢዮብ እስከ መጨረሻ በተፈተነ ኖሮ! እንደ ክፉ ሰው መልሷልና፤


“ኢዮብ እንዲህ ይላል፤ ‘እኔ ንጹሕ ነኝ፤ እግዚአብሔር ግን ፍትሕ ነሣኝ፤


የሰውን ፊት በማየት መፍረድ ትታችሁ ቅን ፍርድ ፍረዱ።”


መልካም፣ ደስ የሚያሰኝና ፍጹም የሆነውን የእግዚአብሔር ፈቃድ ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በአእምሯችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።


ነገር ግን ሁሉን ነገር ፈትኑ፤ መልካም የሆነውን ያዙ፤


ያየም ሁሉ፣ “እስራኤላውያን ከግብጽ ከወጡ ጀምሮ እንዲህ ያለ ነገር ከቶ አልታየም፤ አልተደረገም፤ ምን ማድረግ እንዳለብንም በነገሩ አስቡበት፤ ተመካከሩበት” ተባባሉ።


አሁንም እናንተ እስራኤላውያን ሁሉ በጕዳዩ ላይ ተወያዩበት፤ ፍርዳችሁንም ስጡ።”


跟着我们:

广告


广告