Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 34:37 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

37 በኀጢአቱም ላይ ዐመፅን ጨምሯል፤ በመካከላችን ሆኖ በንቀት አጨብጭቧል፤ በእግዚአብሔርም ላይ ብዙ ተናግሯል።”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

37 በኃጢአቱም ላይ ዓመፅን ጨምሮአልና፥ በእኛም መካከል በፌዝ ያጨበጭባልና፥ እግዚአብሔርን የሚቃወሙ ቃላትን ያበዛልና።”

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

37 በመካከላችን ሕገ ወጥ በመሆን፥ በእግዚአብሔር ላይ ንቀትን በማብዛት ኢዮብ በኃጢአቱ ላይ ዐመፅን ጨምሮአል።”

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

37 በኀ​ጢ​አ​ቶ​ችህ ላይ እን​ዳ​ት​ጨ​ምር፥ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ፊት ብዙ መና​ገር በደል ይሆ​ን​ብ​ሃል።”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

37 በኃጢአቱም ላይ ዓመፅን ጨምሮአልና፥ በእኛም መካከል በእጅ ያጨበጭባልና፥ ቃልንም በእግዚአብሔር ላይ ያበዛልና።

参见章节 复制




ኢዮብ 34:37
11 交叉引用  

“ዛሬም ሐዘኔ መራራ ነው፤ እያቃሰትሁ እንኳ እጁ በላዬ ከብዳለች።


እጁንም እያጨበጨበ ያሾፍበታል፤ በፉጨትም ከስፍራው ያሽቀነጥረዋል።”


ኤሊሁ ንግግሩን በመቀጠል እንዲህ አለ፤


ስለዚህ ኢዮብ አፉን በከንቱ ይከፍታል፤ ዕውቀት አልባ ቃላትም ያበዛል።”


እግዚአብሔር ይህን ለኢዮብ ከተናገረ በኋላ፣ ቴማናዊውን ኤልፋዝን እንዲህ አለው፤ “እንደ አገልጋዬ እንደ ኢዮብ ስለ እኔ ቅን ነገር ስላልተናገራችሁ፣ ቍጣዬ በአንተና በሁለቱ ባልንጀሮችህ ላይ ነድዷል።


በእኔ ላይ ታብየሃል፤ በድፍረትም በእኔ ላይ ተናግረሃል፤ እኔም ሰምቼዋለሁ።


ዐመፅ እንደ ጥንቈላ ያለ ኀጢአት፣ እልኸኝነትም እንደ ጣዖት አምልኮ ያለ ክፉ ነገር ነው። አንተ የእግዚአብሔርን ቃል ስለ ናቅህ፣ እርሱም ንጉሥ እንዳትሆን ንቆሃል።”


跟着我们:

广告


广告