ኢዮብ 34:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ምላስ ምግብን አጣጥሞ እንደሚለይ፣ ጆሮም የንግግርን ለዛ ለይቶ ያውቃል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ምላስ መብልን እንደሚያጣጥም፥ ጆሮም ቃላትን ይለያልና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የምግብ ጣዕም በምላስ እንደሚታወቅ፥ ንግግርም በጆሮ ይለያል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ጆሮ ቃልን ትለያለችና፥ ጕሮሮም የመብልን ጣዕም ይለያል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ትናጋ መብልን እንደሚቀምስ፥ ጆሮ ቃልን ትለያለችና። 参见章节 |