ኢዮብ 34:27 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 እርሱን ከመከተል ተመልሰዋልና፤ መንገዱንም ችላ ብለዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27-28 የድሀውን ልቅሶ እስኪሰማ ድረስ፥ የችግረኛውን ድምፅ እስኪሰማ ድረስ፥ እርሱን ከመከተል ርቀዋልና፥ ከመንገዱም አንዱንም አልተመለከቱምና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ይህንንም የሚያደርግባቸው፥ እርሱን መከተል ስለ ተዉና ትእዛዞቹንም ስለ ናቁ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ከእግዚአብሔር ሕግ ፈቀቅ ያሉ፥ ፍርዱን አያውቁም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27-28 የድሀውን ልቅሶ ወደ እርሱ ያደርሱ ዘንድ፥ እርሱም የችግረኛውን ድምፅ ይሰማ ዘንድ፥ እርሱን ከመከተል ፈቀቅ ብለዋልና፥ ከመንገዱም ሁሉ አንዱን አልተመለከቱምና። 参见章节 |