Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 34:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 “ማስተዋል ካለህ ይህን ስማ፤ እኔ የምለውንም አድምጥ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 “አስተዋይ ከሆንክ ይህን ስማ፥ ንግግሬንም አድምጥ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 አስተዋይ ብትሆን ይህን ስማ፤ ንግግሬንም አድምጥ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ያለ​ዚያ ግን ተመ​ከር፥ ይህ​ንም ስማ፤ የን​ግ​ግ​ሬ​ንም ቃል አድ​ምጥ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 አስተዋይ ብትሆን ይህን ስማ፥ የንግግሬንም ቃል አድመጥ።

参见章节 复制




ኢዮብ 34:16
4 交叉引用  

ነገር ግን እኔም እንደ እናንተ አእምሮ አለኝ፤ ከእናንተ አላንስም፤ እንዲህ ያለውን ነገር የማያውቅ ማን ነው?


ሥጋ ለባሽ ሁሉ በአንድነት በጠፋ፣ ሰውም ወደ ዐፈር በተመለሰ ነበር።


ፍትሕን የሚጠላ ሊያስተዳድር ይችላልን? አንተስ ጻድቁንና ኀያል የሆነውን ትኰንናለህ?


跟着我们:

广告


广告