ኢዮብ 34:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 በእውነት እግዚአብሔር ክፋትን አይሠራም፤ ሁሉን ቻይ አምላክ ፍትሕን አያጣምምም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በእውነት እግዚአብሔር ክፉ አይሠራም፥ ሁሉንም የሚችል አምላክ ፍርድን ጠማማ አያደርግም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ሁሉን የሚችል አምላክ ከቶ ክፉ ነገር አያደርግም፤ በማንኛውም ሰው ላይ ፍርድን አያዛባም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በእውነት እግዚአብሔርን ግፍ እንደሚሠራ ታደርገዋለህን? ወይስ ምድርን የፈጠረ ሁሉን የሚችል አምላክ ፍርድን ያጣምማልን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 በእውነት እግዚአብሔር ክፉ አይሠራም፥ ሁሉንም የሚችል አምላክ ፍርድን ጠማማ አያደርግም። 参见章节 |