ኢዮብ 33:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እኔን መፍራት የለብህም፤ እጄም ሊከብድብህ አይገባም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እነሆ፥ ግርማዬ አያስፈራህም፥ እኔም አልጫንህም።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እኔን መፍራት አይገባህም፤ እኔ ተጽዕኖ ላሳድርብህ አልችልም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እነሆ፥ ግርማዬ አታስፈራህም፥ እጄም አትከብድብህም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 እነሆ፥ ግርማዬ አታስፈራህም፥ እጄም አትከብድብህም። 参见章节 |