ኢዮብ 33:32 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም32 የምትለው ካለህ፣ መልስ ስጠኝ፤ ትክክለኛነትህንም ማወቅ እፈልጋለሁና ተናገር፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 የምትናገረው ቢኖርህ መልስልኝ፥ ትክክል መሆንህን እወድዳለሁና ተናገር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 የምትለው ነገር ካለህ መልስልኝ፤ እኔ አንተን ነጻ ለማውጣት ስለምፈልግ ተናገር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ነገር ቢኖርህ ተናገር፤ ትጸድቅ ዘንድ እወድዳለሁና ተናገር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ነገር ቢኖርህ መልስልኝ፥ ትጸድቅ ዘንድ እወድዳለሁና ተናገር። 参见章节 |