ኢዮብ 33:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ሰው ባያስተውለውም፣ እግዚአብሔር በተለያየ መንገድ ይናገራል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እግዚአብሔር በአንድም በሁለትም መንገድ ይናገራል፥ ሰው ግን አያስተውለውም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ሰው አያስተውልም እንጂ እግዚአብሔር በተለያየ መንገድ ይናገራል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እግዚአብሔር በሕልም ወይም በሌሊት ራእይ፥ አንድ ጊዜ ወይም ሁለት ጊዜ የተናገረ እንደሆነ፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 እግዚአብሔር በአንድ መንገድ በሌላም ይናገራል፥ ሰው ግን አያስተውለውም። 参见章节 |