ኢዮብ 33:13 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 የሰውን አቤቱታ እንደማይሰማ፣ ለምን ታማርርበታለህ? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 አንተ፦ ‘በፍጹም ለቃሌ መልስ አይሰጥም’ ብለህ፥ ስለምን ከእርሱ ጋር ትከራከራለህ? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ታዲያ፥ ‘እግዚአብሔር የሰውን አቤቱታ አይሰማም’ በማለት ለምን በእግዚአብሔር ላይ ታማርራለህ? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 አንተ፦ ‘ቃሌን ሁሉ ለምን አይሰማኝም?’ ትላለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 አንተ፦ ለቃሌ ሁሉ አይመልስልኝም ብለህ፥ ስለ ምን ከእርሱ ጋር ትከራከራለህ? 参见章节 |