Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 33:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 “አሁን ግን ኢዮብ ሆይ፣ ንግግሬን ስማ፤ የምለውንም ሁሉ አድምጥ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 “እንግዲህ፥ ኢዮብ ሆይ፥ ንግግሬን እንድትሰማ፥ ቃሌንም ሁሉ እንድታደምጥ እለምንሃለሁ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 “አሁንም ኢዮብ ሆይ! የምነግርህን ስማኝ፤ የምልህንም ሁሉ በጥንቃቄ አድምጠኝ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 “ነገር ግን፥ ኢዮብ ሆይ፥ ቃሌን ስማ፥ ነገ​ሬ​ንም አድ​ምጥ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

1 ነገር ግን፥ ኢዮብ ሆይ፥ ንግግሬን እንድትሰማ፥ ቃሌንም ሁሉ እንድታደምጥ እለምንሃለሁ።

参见章节 复制




ኢዮብ 33:1
7 交叉引用  

ቃሌን በጥንቃቄ አድምጡ፤ እኔ የምለውንም ጆሯችሁ በሚገባ ይስማ፤


እንግዲህ ክርክሬን ስሙ፤ የከንፈሬንም አቤቱታ ስሙ።


ማቈላመጥን ባውቅበትማ ኖሮ፣ ፈጣሪዬ ፈጥኖ ባጠፋኝ ነበር።


እንግዲህ አፌን እከፍታለሁ፤ አንደበቴም ይናገራል።


“እናንተ ጠቢባን፣ ቃሌን ስሙ፤ ዐዋቂዎችም አድምጡኝ።


ቀጥሎም ኢየሱስ፣ “ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ” አለ።


跟着我们:

广告


广告