ኢዮብ 32:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 “ስለዚህ፣ ‘ስሙኝ፣ እኔም የማውቀውን ልንገራችሁ’ እላለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ስለዚህም፦ ‘ስሙኝ፥ እኔ ደግሞ እውቀቴን ልግለጥላችሁ’ አልሁ።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ስለዚህ እኔም ሐሳቤን ልግለጥላችሁ፤ እናንተም በጥሞና አድምጡኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ነገር ግን፦ ስሙኝ፤ እኔ ደግሞ የማውቀውን እገልጥላችኋለሁ አልሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ስለዚህም፦ ስሙኝ፥ እኔ ደግሞ እውቀቴን እገልጥላችኋለሁ አልሁ። 参见章节 |