ኢዮብ 31:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 የዘራሁትን ሌላ ይብላው፤ ሰብሌም ተነቅሎ ይጥፋ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እኔ ልዝራ፥ ሌላ ሰውም ይብላው፥ የሚበቅለውም ሁሉ ይነቀል።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እኔ የዘራሁትን ሌላ ሰው ይብላው፤ ቡቃያዬም ሁሉ ተነቃቅሎ ይጥፋ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እኔ ልዝራ፥ ሌላ ሰውም ይብላው፤ በምድር ላይ ሥሬ ይነቀል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 እኔ ልዝራ፥ ሌላ ሰውም ይብላው፥ የሚበቅለውም ሁሉ ይነቀል። 参见章节 |