ኢዮብ 31:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እርሱ መንገዴን አያይምን? ርምጃዬንስ ሁሉ አይቈጥርምን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 መንገዴን አያይምን? እርምጃዬንስ ሁሉ አይቈጥርምን?” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እግዚአብሔር የማደርገውን ሁሉ አያይምን? እርምጃዎቼንስ አይቈጣጠርምን? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እርሱ መንገዴን የሚያይ አይደለምን? እርምጃዬንስ ሁሉ የሚቈጥር አይደለምን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 መንገዴን አያይምን? እርምጃዬንስ ሁሉ አይቈጥርምን? 参见章节 |