ኢዮብ 31:30 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 እኔ ግን በነፍሱ ላይ ክፉ እንዲመጣ በመራገም፣ አንደበቴን ለኀጢአት ከቶ አሳልፌ አልሰጠሁም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ነገር ግን ነፍሱ እንዲጠፋ በመራገም አንደበቴ ኃጢአት እንዲሠራ አልፈቀድሁም፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ‘ጠላቶቼ ይጥፉ’ ብዬ በመራገም ኃጢአት ከቶ አልሠራሁም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ጆሮዬ መርገሜን ትስማ፤ በወገኔም መካከል ክፉ ስም ይውጣልኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ነገር ግን በመርገም ነፍሱን በመሻት አንደበቴን ኃጢአት ይሠራ ዘንድ አልሰጠሁም፥ 参见章节 |