ኢዮብ 31:29 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 “በጠላቴ ውድቀት ደስ ብሎኝ፣ በደረሰበትም መከራ ሐሤት አድርጌ እንደ ሆነ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 “በሚጠላኝ መጥፋት ደስ ብሎኝ ክፉ ነገርም ባገኘው ጊዜ ሐሤት አድርጌ እንደሆነ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 “በሚጠሉኝ ሰዎች ውድቀት አልተደሰትኩም፤ ክፉ ነገርም ሲደርስባቸው ሐሴት አላደረግሁም 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 በጠላቴ ውድቀት ደስ ብሎኝ እንደ ሆነ፥ በልቤም እሰይ ብዬ እንደ ሆነ፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 በሚጠላኝ መጥፋት ደስ ብሎኝ ክፉ ነገርም ባገኘው ጊዜ ሐሤት አድርጌ እንደ ሆነ፥ 参见章节 |