Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 30:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 በጫካ ውስጥ ያናፋሉ፤ በእሾኻማ ቍጥቋጦ መካከልም ይታፈጋሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 በጫካ ውስጥ ይጮኻሉ፥ ከቁጥቋጦ በታች ተሰብስበዋል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 በየጫካው እየዞሩ እንደ ዱር አውሬ ይጮኹ ነበር፤ በየቊጥቋጦውም ሥር ተሰባስበው ይኖሩ ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 በገ​ደል ማሚ​ቶው መካ​ከል ይጮ​ኻሉ፤ በሳማ ውስ​ጥም ይሸ​ሸ​ጋሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 በቍጥቋጦ መካከል ይጮኻሉ፥ ከሳማ በታች ተሰብስበዋል።

参见章节 复制




ኢዮብ 30:7
6 交叉引用  

እርሱም እንደ ዱር አህያ ይሆናል፤ እጁንም ባገኘው ሰው ሁሉ ላይ ያነሣል፤ ያገኘውም ሁሉ እጁን ያነሣበታል፤ ከወንድሞቹ ሁሉ ጋራ እንደ ተጣላ ይኖራል።”


ጅል ሰው ጥበበኛ ከሚሆን ይልቅ፣ የሜዳ አህያ ሰው ሆኖ ቢወለድ ይቀላል።


በዐለት መካከል በምድር ጕድጓድ፣ በደረቅ ሸለቆ ዋሻ ውስጥ ለመኖር ተገደዱ።


ስማቸው የማይታወቅ ሞኞች ናቸው፤ ከምድሪቱም ተባርረዋል።


የሜዳ አህያ ሣር እያለው፣ በሬስ ድርቆሽ እያለው፣ ይጮኻልን?


በያለበት እሾኽ በቅሎበታል፤ መሬቱም ዐረም ለብሷል፤ ቅጥሩም ፈራርሷል።


跟着我们:

广告


广告