Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 30:28 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 በፀሓይ አይደለም እንጂ፣ ጠቋቍሬ እዞራለሁ፤ በጉባኤ መካከል ቆሜ ለርዳታ እጮኻለሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 በፀሐይ ሳይሆን በትካዜ ጠቁሬ ሄድሁ፥ በጉባኤም መካከል ቆሜ ጮኽሁ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 ሰውነቴ በፀሐይ ቃጠሎ ሳይሆን በሐዘን ጠቈረ፤ በአደባባይም መካከል ቆሜ ርዳታ እጠይቃለሁ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 በጠ​ባቡ ሄድሁ፥ የሚ​ያ​ሰ​ፋ​ል​ኝም አጣሁ፥ በጉ​ባ​ኤም መካ​ከል ቆሜ እጮ​ኻ​ለሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 ያለ ፀሐይ በትካዜ ሄድሁ፥ በጉባኤም መካከል ቆሜ ጮኽሁ።

参见章节 复制




ኢዮብ 30:28
7 交叉引用  

“ ‘ተበደልሁ’ ብዬ ብጮኽ ማንም አይመልስልኝም፤ ድምፄን ከፍ አድርጌ ባሰማም፣ ፍትሕ አላገኝም።


በገናዬ ለሐዘን፣ እንቢልታዬም ለልቅሶ ተቃኝቷል።


ዐንገቴን ደፋሁ፤ ጐበጥሁም፤ ቀኑንም ሙሉ በትካዜ ተመላለስሁ።


እግዚአብሔር ዐለቴን፣ “ለምን ረሳኸኝ? ጠላትስ እያስጨነቀኝ፣ ለምን በሐዘን እመላለሳለሁ?” እለዋለሁ።


አምላክ ሆይ፤ አንተ ብርታቴ ነህና፣ ለምን ተውኸኝ? ጠላትስ እያስጨነቀኝ፣ ለምን በሐዘን እመላለሳለሁ?


跟着我们:

广告


广告