ኢዮብ 30:19 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እርሱ ጭቃ ውስጥ ጥሎኛል፤ እኔም ከዐፈርና ከዐመድ አልተሻልሁም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በጭቃ ውስጥ ጣለኝ፥ አፈርና አመድም መሰልሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እግዚአብሔር ዐፈር ላይ ወርውሮ ስለ ጣለኝ፥ ትቢያና ዐመድ መስያለሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እርሱ እንደ ጭቃ ረገጠኝ፥ ዕድል ፋንታዬም አፈርና አመድ ሆነ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 እርሱ በጭቃ ውስጥ ጣለኝ፥ አፈርና አመድም መሰልሁ። 参见章节 |