Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 30:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 በሰፊ ንቃቃት ውስጥ እንደሚመጣ ሰው መጡብኝ፤ በፍርስራሽም መካከል እየተንከባለሉ ደረሱብኝ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 በሰፊው መከላከያን ጥሰው እንደሚመጡ ይመጡብኛል፥ በፍርስራሽ ውስጥ ይንከባለላሉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 ጐርፍ ጥሶ እንደሚገባ መከላከያዬን ጥሰው ገቡ፤ ሁሉንም እየሰባበሩ በእኔ ላይ መጡ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 እንደ ወደደ አደ​ረ​ገ​ብኝ፤ በመ​ከ​ራም እዛ​ብ​ራ​ለሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 በሰፊ ፍራሽ እንደሚመጡ ይመጡብኛል፥ በባድማ ውስጥ ይንከባለሉብኛል።

参见章节 复制




ኢዮብ 30:14
6 交叉引用  

ጊዜያቸው ሳይደርስ ተነጠቁ፤ መሠረታቸውም በጐርፍ ተወሰደ።


መንገድ ዘጉብኝ፤ የሚገታቸው ሳይኖር፣ ሊያጠፉኝ ተነሡ።


በድንጋጤ ተውጫለሁ፤ ክብሬ በነፋስ እንደሚወሰድ ተወስዷል፤ በሰላም መኖሬም እንደ ደመና እልም ብሎ ጠፍቷል።


የሞት ገመድ ዐነቀኝ፤ ምናምንቴ ነገርም አጥለቀለቀኝ።


跟着我们:

广告


广告