ኢዮብ 3:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ያ ሌሊት በድቅድቅ ጨለማ ይያዝ፤ ከዓመቱ ቀናት ጋራ አይቈጠር፤ ከወራቱ በአንዱም ውስጥ አይግባ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ያን ሌሊት ጨለማ ይያዘው፥ በዓመቱ ቀኖች መካከል ደስ አይበለው፤ በወሮች ውስጥ ገብቶ አይቈጠር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ያን ሌሊት ድቅድቅ ጨለማ ይሸፍነው፤ ከዓመቱ ቀኖች ጋር አይቈጠር፤ ከወሮቹም ውስጥ ገብቶ አይታሰብ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ያች ቀንም የተረገመች ትሁን። ያችም ሌሊት ጨለማ ይምጣባት፤ በዓመቱ ቀኖች መካከል አትኑር፤ በወሮች ቀኖች ውስጥም ገብታ አትቈጠር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ያን ሌሊት ጨለማ ይያዘው፥ በዓመቱ ቀኖች መካከል ደስ አይበለው፥ በወሮች ውስጥ ገብቶ አይቈጠር። 参见章节 |