ኢዮብ 3:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ቤታቸውን በብር ከሞሉ፣ ወርቅም ከነበራቸው ገዦች ጋራ ባረፍሁ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ወይም ወርቅ ከነበራቸው ገዢዎች፥ ቤታቸውንም በብር ከሞሉ ጋር፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ቤቶቻቸውን በወርቅና በብር ከሞሉ መሳፍንት ጋር አብሬ በተኛሁ ነበር፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ወይም ወርቅን ካበዙ፥ ቤታቸውንም ብር ከሞሉ አለቆች ጋር፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ወይም ቤታቸውን ብር ከሞሉ ወርቅም ካላቸው መኳንንት ጋር፥ 参见章节 |