ኢዮብ 29:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ለዕውራን ዐይን፣ ለዐንካሶችም እግር ነበርሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ለዐይነ ስውር ዐይን፥ መሄድ ለተሳነው እግር ነበርሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ለዕውሮች ዐይን፥ ለአንካሶችም እግር ነበርኩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ለዕውራን ዐይን፥ ለአንካሳዎችም እግር ነበርሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ለዕውር ዓይን፥ ለአንካሳ እግር ነበርሁ። 参见章节 |