ኢዮብ 29:13 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 በሞት አፋፍ ላይ የነበረ መርቆኛል፤ የመበለቲቱንም ልብ አሳርፌአለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ለሞት የቀረበው ሰው በረከት በላዬ ይደርስ ነበር፥ የመበለቲቱንም ልብ እልል አሰኝ ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ለሞት የተቃረቡትን ሰዎች ስለምረዳ መረቁኝ፤ ባሎቻቸው የሞቱባቸው ሴቶች ስለምረዳቸው በደስታ ይዘምሩ ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ለሞት የቀረበው መረቀኝ፤ የባልቴቲቱም አፍ ባረከኝ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ለጥፋት የቀረበው በረከት በላዬ መጣ፥ የባልቴቲቱንም ልብ እልል አሰኘሁ። 参见章节 |