ኢዮብ 28:22 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ጥፋትና ሞት፣ ‘ወሬዋን ብቻ ሰማን’ ይላሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ጥፋትና ሞት፦ ስለ እርሷ በወሬ ሰማን ብለዋል።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ጥፋትና ሞት ‘ስለ እርስዋ የምናውቀው፥ በወሬ ብቻ ነው’ ይላሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ሞትና ሲኦል ወሬዋን በጆሮቻችን ሰማን ብለዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ጥፋትና ሞት፦ ወሬዋን በጆሮቻችን ሰማን ብለዋል። 参见章节 |