Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 28:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 በድንጋይ ውስጥ መተላለፊያ ያበጃል፤ ዐይኖቹም የከበሩ ነገሮችን ሁሉ ያያሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ከድንጋይ ውስጥ መተላለፍያ ይሠራል፥ ዓይኑም ዕንቁን ሁሉ ታያለች።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 አለትን ሰንጥቆ መሿለኪያ መንገድ ያበጃል፤ ውድ የሆኑ የማዕድን ድንጋዮችንም ያገኛል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ከድ​ን​ጋይ ውስጥ መን​ዶ​ል​ዶያ ይወ​ቅ​ራል፤ ዐይ​ኔም የከ​በ​ረ​ውን ነገር ሁሉ ታያ​ለች።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 ከድንጋይ ውስጥ መንዶልዶያ ይወቅራል፥ ዓይኑም ዕንቍን ሁሉ ታያለች።

参见章节 复制




ኢዮብ 28:10
5 交叉引用  

የወንዞችን ምንጭ ይበረብራል፤ የተሰወረውንም ነገር ወደ ብርሃን ያወጣል።


ሰው እጁን በቡላድ ድንጋይ ላይ ያነሣል፤ ተራሮችንም ከሥር ይገለብጣል።


ለፍተው የሠሩት ሁሉ ትርፍ ያስገኛል፤ ከንቱ ወሬ ግን ወደ ድኽነት ያመራል።


በዕውቀትም ውድና ውብ በሆነ ንብረት፣ ክፍሎቹ ይሞላሉ።


ቀስትህን አዘጋጀህ፤ ፍላጻም እንዲመጣልህ አዘዝህ፤ ሴላ ምድርን በወንዞች ከፈልህ፤


跟着我们:

广告


广告