ኢዮብ 28:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 “የብር ማዕድን የሚወጣበት፣ ወርቅም የሚነጠርበት ስፍራ አለ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 “በእውነቱ ብር የሚወጣበት፥ ወርቅም የሚነጠርበት ስፍራ አለ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 “በእውነቱ ማዕድን ተቈፍሮ ብር የሚወጣበትና ወርቅ የሚጣራበት ቦታ አለ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 “በእውነቱ ብር የሚወጣበት ቦታ አለ፥ ወርቅም የሚነጠርበት ስፍራ አለ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 በእውነት ብር የሚወጣበት፥ ወርቅም የሚነጠርበት ስፍራ አለ። 参见章节 |