ኢዮብ 27:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ኢዮብም እንዲህ ሲል ንግግሩን ቀጠለ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ኢዮብም ምሳሌውን ቀጠለ፥ እንዲህም አለ፦ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ኢዮብም ንግግሩን በመቀጠል እንዲህ አለ፦ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ኢዮብም ምሳሌውን ይመስል ዘንድ ደገመ እንዲህም አለ፦ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ኢዮብም ምሳሌውን ይመስል ዘንድ ደገመ፥ እንዲህም አለ፦ 参见章节 |