ኢዮብ 26:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ደመናዎቹን በላዩ ዘርግቶ፣ የሙሉውን ጨረቃ ፊት ይጋርዳል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የዙፋኑን ፊት ይሸፍናል፥ ደመናውንም ይዘረጋበታል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 የሙሉ ጨረቃውን ፊት ይጋርዳል፤ በደመና ይሸፍነዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የዙፋኑን ፊት ይከድናል፥ ደመናውንም ይዘረጋበታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 የዙፋኑን ፊት ይከድናል፥ ደመናውንም ይዘረጋበታል። 参见章节 |